በልማትና ማኅበራዊ አገልግሎት

ይህ ዘርፍ ማኅበረ ቅዱሳን ከሚሰጣቸው መንፈሳዊ አገልግሎቶች በተጨማሪ የተለያዩ ማኅበራዊ እና ኢኮኖ ሚያዊ ሥራዎች የሚሠራበት ዘርፍ ነው፡፡ በዚህም ንዋየ ቅዱሳትን ፥ ቅዱሳት መጻህፍትን፥ መዝሙሮችንና መንፈሳዊ ተውኔቶችን እንዲሁም ሌሎች የቤተ ክርቲያን መገልገያ የሆኑ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋና በጥራት በማቅረብ ለምእመናን አገልግሎት ከመስጠት በተጨማሪ በሚገኘው ገቢም የቤተ ክርቲያንን አገልግሎት ለማገዝ እንዲረዳ ይደረጋል፡፡

ሁሉም መጻሕፍት

Website designed by MK-IT Copyright © 2017 Mahibere Kidusan, Inc. All rights reserved.